መጋቢት 23/2018 (ገበያ ሚዲያ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አቅራቢያ በሚገኘው የሱዳን ግዛት ውስጥ የሰፈረ አንድ የግብፅ ጦር ሻለቃ “ታሲስ” ( ተብሎ በሚጠራው የሱዳን መስራች ጥምረት ኃይሎች መከበቡ ተሰምቷል። በሱዳን ፈጣን ደጋፊ ኃይሎች እና በአብዱልዓዚዝ አል-ሒሉ በሚመራው የሱዳን ሕዝባዊ ነፃነት ንቅናቄ...

መጋቢት 24/2018 (ገበያ ሚዲያ) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትላንት ምሽት በዋይት ሀውስ በሰጡት መግለጫ፤ አሜሪካ በኢራን ላይ የነደፈቻቸው ወታደራዊ ግቦች በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቁ አስታውቀዋል። ፕሬዝዳንቱ አክለውም በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ ኢራን ላይ እጅግ ከባድ ጥቃት እንደሚሰነዘር በ...

ኢራን 1,200 የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ዜጎች በሳምንት ውስጥ ከአገር እንዲወጡ አዘዘች መጋቢት 21/2018 (ገበያ ሚዲያ) የኢራን የፍትህ አካል በአገሪቱ የሚኖሩ 1,200 የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች (UAE) ዜጎች የመኖሪያ ፈቃዳቸው መሰረዙንና በሰባት ቀናት ውስጥ አገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ማዘዙን በዛሬው እለት ...

መጋቢት 22/2018 (ገበያ ሚዲያ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በኢራን ላይ እየተካሄደ ያለው ወታደራዊ ዘመቻ ከተቀመጡለት ስልታዊ ግቦች መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑትን ማሳካቱን አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትናንትናው ዕለት “ኒውስ ማክስ” ለተሰኘው የአሜሪካ የዜና ማሰራጫ...

በሥራ ሰዓት የግል ስልክ መጠቀም ተከለከለ መጋቢት 21/2018 (ገበያ ሚዲያ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የግብር ከፋዮችን እርካታ ለማረጋገጥና የአገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል በሚያደርገው ጥረት ከመጋቢት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በመደበኛ የሥራ ሰዓት የእጅ ስልክ መጠቀም መከልከሉን አስታወቀ። ...

መጋቢት 18/2018 (ገበያ ሚዲያ) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ ሙሉ በሙሉ የየብስ ወረራ የሚጀምሩ ከሆነ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ የኢራን ወታደሮች አጸፋዊ እርምጃ ለመውሰድ በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸው ተገልጿል። በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ወታደራዊ ውጥረት ወደ ከፋ ደረጃ መሸጋገሩን ተከትሎ ...

የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ከገንዘብ ሚኒስቴር ባገኘው ማብራሪያ መሠረት፤ ስኳር ከኤክሳይዝ ታክስ ነፃ ሆኖ እንዲቀጥል መወሰኑን አስታውቋል። ኮሚሽኑ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ለሚፈጸምባቸው ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች በሙሉ ባስተላለፈው መመሪያ፤ ቀደም ሲል የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ማሻሻያ ቁ...

የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) ገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ ባዘጋጀው የገቢ ግብር ረቂቅ ደንብ፤ በኢትዮጵያ ነዋሪ ሆነው በዲጂታል አማካኝነት እና በፍሪላንስ ወይም በርቀት የሥራ ዘዴ ገቢ በሚያገኙ ግለሰቦች ላይ የገቢ ግብር ተፈጻሚ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል። በዚህም ማንኛውም በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ሰው ከሀገር ው...

የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) የኢትዮጵያ ሰነድ መዋዕለ ንዋይ ገበያ (ESX) በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ዜጎች በቀላሉ በካፒታል ገበያው ውስጥ መሳተፍ እንዲችሉ የሚያስችል “ንዋይ” የተሰኘ የመጀመሪያውን የድረ-ገጽ እና የሞባይል ንግድ መተግበሪያ በይፋ አስጀምሯል። ይህ ዛሬ የካቲት 26 ቀን 2...

የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ዳርቻ በሚገኝ ሩዋይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ትናንት ረቡዕ በፖሊስ በተካሄደ ድንገተኛ ፍተሻ፤ በሕገ-ወጥ የሰዎች አጋቾች ታግተው የነበሩ 66 ኢትዮጵያውያን እና 4 ኤርትራውያን በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የኬንያ መርማሪ ፖሊሶች አስታውቀዋል። በድምሩ 70 የ...