Home / ልዩ ጥንቅር / አለም አቀፋዊ

አለም አቀፋዊ

መጋቢት 22/2018 (ገበያ ሚዲያ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በኢራን ላይ እየተካሄደ ያለው ወታደራዊ ዘመቻ ከተቀመጡለት ስልታዊ ግቦች መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑትን ማሳካቱን አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትናንትናው ዕለት “ኒውስ ማክስ” ለተሰኘው የአሜሪካ የዜና ማሰራጫ...