መጋቢት 23/2018 (ገበያ ሚዲያ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አቅራቢያ በሚገኘው የሱዳን ግዛት ውስጥ የሰፈረ አንድ የግብፅ ጦር ሻለቃ “ታሲስ” ( ተብሎ በሚጠራው የሱዳን መስራች ጥምረት ኃይሎች መከበቡ ተሰምቷል። በሱዳን ፈጣን ደጋፊ ኃይሎች እና በአብዱልዓዚዝ አል-ሒሉ በሚመራው የሱዳን ሕዝባዊ ነፃነት ንቅናቄ...
መጋቢት 24/2018 (ገበያ ሚዲያ) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትላንት ምሽት በዋይት ሀውስ በሰጡት መግለጫ፤ አሜሪካ በኢራን ላይ የነደፈቻቸው ወታደራዊ ግቦች በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቁ አስታውቀዋል። ፕሬዝዳንቱ አክለውም በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ ኢራን ላይ እጅግ ከባድ ጥቃት እንደሚሰነዘር በ...
መጋቢት 18/2018 (ገበያ ሚዲያ) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ ሙሉ በሙሉ የየብስ ወረራ የሚጀምሩ ከሆነ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ የኢራን ወታደሮች አጸፋዊ እርምጃ ለመውሰድ በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸው ተገልጿል። በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ወታደራዊ ውጥረት ወደ ከፋ ደረጃ መሸጋገሩን ተከትሎ ...
የአሜሪካ የጦር መርከብ “ዩኤስኤስ አብርሃም ሊንከን” የድሮን ጥቃት እንደደረሰበት ተገልጿል የካቲት 27/2018 (ገበያ ሚዲያ) የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰይድ አባስ አራግቺ ሀገራቸው ከአሜሪካ እና ከእስራኤል ጋር ምንም ዓይነት የተኩስ አቁም ስምምነት እንደማትፈልግና ከዋሽንግተን ጋር ለመደራደ...
የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ዳርቻ በሚገኝ ሩዋይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ትናንት ረቡዕ በፖሊስ በተካሄደ ድንገተኛ ፍተሻ፤ በሕገ-ወጥ የሰዎች አጋቾች ታግተው የነበሩ 66 ኢትዮጵያውያን እና 4 ኤርትራውያን በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የኬንያ መርማሪ ፖሊሶች አስታውቀዋል። በድምሩ 70 የ...
ካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) በአሜሪካ፣ እስራኤል እና ኢራን መካከል የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቀጠናው የሚያደርጋቸውን በርካታ በረራዎች ለመሰረዝ መገደዱንና በዚህም ሳቢያ በሳምንት እስከ 137 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ ገቢ ሊያጣ እንደሚችል አስታውቋል። የአየር መንገዱ የንግድ ዋ...
የካቲት 27/2018 | በክልሉ እየተስተዋለ ባለው ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ሳቢያ፣ የኩዌት የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር በሀገሪቱ ለሚገኙ ጎብኚዎችና ነዋሪዎች እፎይታ የሚሰጡ ሁለት ዋና ዋና ውሳኔዎችን አስተላልፏል። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ባወጣው መግለጫ መሠረት፣ እርምጃዎቹ የሰዎችን እንግልት ለመቀነስ ያለሙ መሆናቸውን...
የካቲት 25/2018 (ገበያ ሚዲያ) የኤርትራን መንግሥት ሻዕቢያን አሳምረን ስለምናውቀው ዳግም ህዝባችንን እንዲበድል እድል አንሰጥም፤ ምናልባት ከሞከረ ደግሞ የመጨረሻ ሙከራው ነው የሚሆነው ብዬ ነው እኔ የማምነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ...
የካቲት 25/2018 (ገበያ ሚዲያ) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በመካከለኛው ምስራቅ በኢራን እና በአሜሪካ-እስራኤል ጥምረት መካከል እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ተከትሎ፤ የዓለም የነዳጅ አቅርቦት እንዳይስተጓጎል አዲስ መመሪያ አስተላልፈዋል። ፕሬዝዳንቱ በመመሪያቸው የአሜሪካ የባህር ሃይል አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ...
የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) በጥቅም በመመሳጠር መንግሥትን ከ120 ሚሊየን ብር በላይ ያሳጡ ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ መመስረቱን የፍትህ ሚኒስቴር አስታውቋል። ክስ የመሰረተባቸው ተከሳሾች በጉምሩክ ኮሚሽን የደወሌ ጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ሠራተኛ የሆኑት 1ኛ አማኖ መገርሳ ገልገሎ፣ 2ኛ አብነት ደምስ አየነው እና...










