መጋቢት 23/2018 (ገበያ ሚዲያ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አቅራቢያ በሚገኘው የሱዳን ግዛት ውስጥ የሰፈረ አንድ የግብፅ ጦር ሻለቃ “ታሲስ” ( ተብሎ በሚጠራው የሱዳን መስራች ጥምረት ኃይሎች መከበቡ ተሰምቷል። በሱዳን ፈጣን ደጋፊ ኃይሎች እና በአብዱልዓዚዝ አል-ሒሉ በሚመራው የሱዳን ሕዝባዊ ነፃነት ንቅናቄ...
ኢራን 1,200 የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ዜጎች በሳምንት ውስጥ ከአገር እንዲወጡ አዘዘች መጋቢት 21/2018 (ገበያ ሚዲያ) የኢራን የፍትህ አካል በአገሪቱ የሚኖሩ 1,200 የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች (UAE) ዜጎች የመኖሪያ ፈቃዳቸው መሰረዙንና በሰባት ቀናት ውስጥ አገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ማዘዙን በዛሬው እለት ...
የካቲት 27/2018 (ገበያ ሚዲያ) ሚኒ ባስ ታክሲ በመጠቀም በተለምዶ አጠራሩ ‘ሿሿ’ በሚል የሚታወቀውን የውንብድና ወንጀል የፈጸሙ አራት ግለሰቦች ከ7 እስከ 12 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት መቀጣታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታውቋል፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቦሌ ምድብ 4ኛ ወ...
የአሜሪካ የጦር መርከብ “ዩኤስኤስ አብርሃም ሊንከን” የድሮን ጥቃት እንደደረሰበት ተገልጿል የካቲት 27/2018 (ገበያ ሚዲያ) የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰይድ አባስ አራግቺ ሀገራቸው ከአሜሪካ እና ከእስራኤል ጋር ምንም ዓይነት የተኩስ አቁም ስምምነት እንደማትፈልግና ከዋሽንግተን ጋር ለመደራደ...
የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ዳርቻ በሚገኝ ሩዋይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ትናንት ረቡዕ በፖሊስ በተካሄደ ድንገተኛ ፍተሻ፤ በሕገ-ወጥ የሰዎች አጋቾች ታግተው የነበሩ 66 ኢትዮጵያውያን እና 4 ኤርትራውያን በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የኬንያ መርማሪ ፖሊሶች አስታውቀዋል። በድምሩ 70 የ...
ካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) በአሜሪካ፣ እስራኤል እና ኢራን መካከል የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቀጠናው የሚያደርጋቸውን በርካታ በረራዎች ለመሰረዝ መገደዱንና በዚህም ሳቢያ በሳምንት እስከ 137 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ ገቢ ሊያጣ እንደሚችል አስታውቋል። የአየር መንገዱ የንግድ ዋ...
የካቲት 27/2018 | በክልሉ እየተስተዋለ ባለው ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ሳቢያ፣ የኩዌት የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር በሀገሪቱ ለሚገኙ ጎብኚዎችና ነዋሪዎች እፎይታ የሚሰጡ ሁለት ዋና ዋና ውሳኔዎችን አስተላልፏል። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ባወጣው መግለጫ መሠረት፣ እርምጃዎቹ የሰዎችን እንግልት ለመቀነስ ያለሙ መሆናቸውን...











