ያለካሳና ምትክ መሬት ቤታቸውን እንዲለቁ የተጠየቁ ነዋሪዎች ቅሬታ አቀረቡ
ይህ የህግ ጥሰት የማይታረም እና ፍትህ የማይሰጣቸው ከሆነ ጉዳዩን ወደ ኢፌድሪ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን፣ ወደ ህዝብ እንባ ጠባቂ እና ወደ ሌሎችም ከፍተኛ የህግ አካላት ይዘው ለማምራት እንደሚገደዱ ነዋሪዎቹ አሳስበዋል።
ይህ የህግ ጥሰት የማይታረም እና ፍትህ የማይሰጣቸው ከሆነ ጉዳዩን ወደ ኢፌድሪ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን፣ ወደ ህዝብ እንባ ጠባቂ እና ወደ ሌሎችም ከፍተኛ የህግ አካላት ይዘው ለማምራት እንደሚገደዱ ነዋሪዎቹ አሳስበዋል።
መንግስት ለአዳዲስ ቦታዎች ፍለጋ ከፍተኛ የካሳ ወጪ እየከፈለ ከመገንባት ይልቅ ያሉትን ሰፋፊ የቀበሌ ቦታዎች በዘመናዊ የጋራ መኖሪያ ቤቶች መተካት ይገባል ተብሏል
አዲሱ መመሪያ የሚገጠሙት ቀበቶዎች ዓለም አቀፍ የደህንነት መስፈርቶችን ያሟሉ እንዲሆኑ ያስገድዳል።
ፕሮግራሙ በተለይ በኮሙኒኬሽን እና ጋዜጠኝነት፣ ሕግ እና መልካም አስተዳደር፣ የተፈጥሮ ሀብት ፖሊሲ፣ የሕዝብ እና ኢኮኖሚ ፖሊሲ፣ የሕዝብ ጤና ፖሊሲና አስተዳደር እንዲሁም የቴክኖሎጂ ፖሊሲና አስተዳደር ላይ ያተኩራል።
ማንኛውም የዋጋ ጭማሪ በየዓመቱ ሰኔ 30 ቀን በመንግሥት በሚወጣው ይፋዊ የገበያ ጥናት ውጤትና መመሪያ መሰረት ብቻ ይወሰናል ተብሏል።
የመንግስት ሠራተኞች በኑሮ ውድነት ምክንያት እያቀረቡት ያለውን የደመወዝ ጭማሪ ጥያቄ ተከትሎ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሉ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በ2019 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት እቅድ ላይ ጥያቄ አንሰተዋል፡፡
አዲሱ ሰሌዳ ለህግ ማስከበር ስራ ምቹ እንዲሆን ታርጋው ላይ የቺፕስ ቴክኖሎጂ የተገጠመለት እንደሆነ ተነግሯል፡፡
እንደ ትራንስፖርት ቢሮ መረጃ ባለፈው ግንቦት ወር ብቻ ከታሪፍ በላይ በማስከፈልና የታሪፍ ዝርዝር ባለመስቀላቸው ከ3 ሺህ 300 በላይ አሽከርካሪዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወስዷል።
የንግድ ድርጅት ባለቤቶች በአንጻሩ አነስተኛ ክፍያ የሚጠይቁትንና ረጅም ሰዓት ያለቅሬታ የሚሠሩትን ኢትዮጵያውያን መምረጣቸውን ገልጸዋል።
በዚሁ ጉዳይ የኢትዮጵያ ከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማህበር ከትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ጋር መወያየቱን አስታውቋል፡፡
መተግሪያው መምህራን በተለመዱ የዕለት ተዕለት የቢሮክራሲ ተግባራት የሚያጠፉትን ውድ ጊዜ ያስቀርላቸዋል የተባለ ሲሆን ከተማሪዎቻቸው ጋር ቀጥታ ለሚኖራቸው ግንኙነት በቂ ጊዜ እንዲያገኙም እንደሚያደርጋቸው ተጠቁሟል፡፡
እርምጃው የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር የስደተኞች ቁጥጥርን ይበልጥ ለማጥበቅ እና የቪዛ ማጣሪያ ሂደቶችን ለማጠናከር ከያዘው ሰፊ ዕቅድ አካል አንዱ ነው ተብሏል።