የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ይህ የዓለም ዋንጫ ውድድር በታሪክ ምርጡ ይሆናል ብለዋል
በታሪክ መነጋገሪያ የሆነው የ2026 ዓለም ዋንጫ ዛሬ ይጀመራል።
5d ago
በታሪክ መነጋገሪያ የሆነው የ2026 ዓለም ዋንጫ ዛሬ ይጀመራል።
ነገ ምሽት መክፈቻውን የሚያገኘው የ2026 ዓለም ዋንጫ በተፈጥሮ እና አሜሪካ ሰራሽ ችግሮች ጣጣው በዝቷል።
ከወትሮው በአንጋፋ እና እድሜ ጠገብ አሰልጣኞች የሚታወቀው የአለማችን ተወዳጁ ፕሪምየር ሊግ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጎልማሳ በሚባሉ ወጣት አሰልጣኞች እየተመራ ነው።
እኛም ይህን ጨዋታ ከገበያ ሚዲያ ስቱዲዩ በቀጥታ በኢትዮ ግሎባል የዩቲዩብ ገጽና፣ በገበያ ሚዲያ የፌስቡክ እና የቲክቶክ ፔጅ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል። ለተሳታፊዎች ያዘጋጀነው ሽልማትም አለ፡፡
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያሬድ ካሳዬ ማልያውን አውልቆ በመጣሉ ላሳየው የስነምግባር ጥሰት በሚል 10 ሺ ብር ቅጣት እንደጣለበት አውቀናል።