የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ከገንዘብ ሚኒስቴር ባገኘው ማብራሪያ መሠረት፤ ስኳር ከኤክሳይዝ ታክስ ነፃ ሆኖ እንዲቀጥል መወሰኑን አስታውቋል። ኮሚሽኑ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ለሚፈጸምባቸው ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች በሙሉ ባስተላለፈው መመሪያ፤ ቀደም ሲል የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ማሻሻያ ቁ...
የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) ገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ ባዘጋጀው የገቢ ግብር ረቂቅ ደንብ፤ በኢትዮጵያ ነዋሪ ሆነው በዲጂታል አማካኝነት እና በፍሪላንስ ወይም በርቀት የሥራ ዘዴ ገቢ በሚያገኙ ግለሰቦች ላይ የገቢ ግብር ተፈጻሚ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል። በዚህም ማንኛውም በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ሰው ከሀገር ው...
የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) የኢትዮጵያ ሰነድ መዋዕለ ንዋይ ገበያ (ESX) በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ዜጎች በቀላሉ በካፒታል ገበያው ውስጥ መሳተፍ እንዲችሉ የሚያስችል “ንዋይ” የተሰኘ የመጀመሪያውን የድረ-ገጽ እና የሞባይል ንግድ መተግበሪያ በይፋ አስጀምሯል። ይህ ዛሬ የካቲት 26 ቀን 2...
የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደንበኞቹን ማንነት ለማረጋገጥና አሠራሩን ለማዘመን የፋይዳ መታወቂያን ከአገልግሎት አሰጣጡ ጋር ሊያስተሳስር እንደሆነ ተገልጿል። አገልግሎቱ ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም በገባው ስምምነት መሰረት ማስተሳስሩን እን...
የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) በአሜሪካ፣ እስራኤል እና ኢራን መካከል የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቀጠናው የሚያደርጋቸውን በርካታ በረራዎች ለመሰረዝ መገደዱንና በዚህም ሳቢያ በሳምንት እስከ 137 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ ገቢ ሊያጣ እንደሚችል አስታውቋል። የአየር መንገዱ የንግድ ...









