ቻይና የአሜሪካን ማስጠንቀቂያ ችላ በማለት 400 የሮኬት ማስወንጨፊያዎችን ለኢራን ልትልክ ነው
70 ሚሊዮን ዶላር የሚገመተው ይህ ስምምነት ቴህራን ከአሜሪካ እና እስራኤል ጥቃት በኋላ የአጭር ርቀት አየር መከላከያዋን ለማጠናከር የምታደርገውን ጥረት የሚያሳይ እንደሆነ ተጠቁሟል።
Jul 30, 2026
70 ሚሊዮን ዶላር የሚገመተው ይህ ስምምነት ቴህራን ከአሜሪካ እና እስራኤል ጥቃት በኋላ የአጭር ርቀት አየር መከላከያዋን ለማጠናከር የምታደርገውን ጥረት የሚያሳይ እንደሆነ ተጠቁሟል።
ለሩሲያ ጦር ተሰልፈው የሚዋጉ ኢትዮጵያውያንን ስም ይፋ ያደረገው ፕሮጀክቱ ከእነዚህ መካከል ቢያንስ 3ቱ መሞታቸውን አስታውቋል።
የናይጄሪያ፣ የጋና፣ የሞዛምቢክ እና የማላዊ መንግስታት ዜጎቻቸውን በልዩ በረራዎች እና በየብስ ኮንቮዮች ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ጥረት እያደረጉ ነው።
ደቡብ አፍሪካ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ2 ሺህ 7መቶ በላይ የውጭ ሀገር ዜጎችን ወደ ሀገራቸው መልሳለች
ሁለቱ ሀገራት ካለፈው ሚያዝያ ወር ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ እሁድ እና ሰኞ ዕለት ቀጥተኛ የሚሳኤልና የአየር ጥቃቶችን እርስ በእርስ በዛሬው እለት ተለዋውጠዋል።
የአሜሪካ ጦርም ለዚሁ ጥቃት በሰጠው ምላሽ በሆርሙዝ ሰርጥ አቅራቢያ በምትገኘው የኢራኗ ቃሺም ደሴት ላይ የአጸፋ እርምጃ መውሰዱ ተሰምቷል፡፡