የሱዳን ጦር በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ የምትገኘው ኩርሙክ ከተማን መቆጣጠሩን ገለጸ
ኩርሙክ ከኢትዮጵያ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጋር በቀጥታ የምትዋሰን በመሆኗ፣ በሱዳን፣ በኢትዮጵያ እና በደቡብ ሱዳን መካከል ያለውን የየብስ ትራንስፖርት እና የወታደራዊ አቅርቦት መስመር ለመቆጣጠር እጅግ ወሳኝ ስፍራ ነች።
ኩርሙክ ከኢትዮጵያ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጋር በቀጥታ የምትዋሰን በመሆኗ፣ በሱዳን፣ በኢትዮጵያ እና በደቡብ ሱዳን መካከል ያለውን የየብስ ትራንስፖርት እና የወታደራዊ አቅርቦት መስመር ለመቆጣጠር እጅግ ወሳኝ ስፍራ ነች።
የዋጋ ጭማሪውና የውል እደሳቱ መነሻ የሚሆነው ከዚህ ቀደም በነበረው ውል ላይ በተቀመጠው የኪራይ ዋጋ ብቻ መሆኑን ቢሮው ገልጿል።
የግንባታ ዘርፉን ለማሳለጥ የሚያስችሉ ቅድመ ዝግጅቶች በተጠናከረ መልኩ እየተከናወኑ መሆኑንም ገልጸዋል
በተለይም በገቢዎች መስሪያ ቤት በኩል ለኪራይ ቤቶች የሚጠየቁ የተለያዩ የግብር አይነቶች አከራዮች ዋጋ እንዲጨምሩ እየገፋፋቸው ይገኛል ተብሏል።
መሬትን በሊዝ፣ በምደባ ወይም በጨረታ የወሰዱ ባለይዞታዎች የሊዝ ክፍያቸውን በአስቸኳይ እንዲፈጽሙም ቢሮው ጥሪ አቅርቧል።
ማህበሩ የዚህን የጡረታ አበል ወጪ ለመሸፈን የገንዘብ ድጋፍ ከሀገሪቱ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች እንዲሰበሰብ ሀሳብ አቅርቧል
ጥናቱ ለአከራይ ፍትሃዊ ገቢን ለተከራይ ደግሞ አቅሙን ያገናዘበ የኪራይ ዋጋን በማረጋገጥ የሁለቱንም ወገን ተጠቃሚነት ያሰፍናል ተብሏል።
የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ከጤናው ዘርፍ በተጨማሪ ተቋሙ ለህዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ በሚለቀቅበት እና ለንብረት ካሳ በሚከፈልበት ሁኔታ ላይ "ስልታዊ" ያለውን ምርመራ ማካሄዱን ጠቅሷል።
ይህንን የነፃ ቆጣሪ አቅርቦት የሶላር የኃይል አቅርቦት በተገነባባቸው የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚኖሩ ነዋሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ተገልጿል።
በዓለም አቀፍ ተሞክሮዎች ላይ ተመስርተው በኢትዮጵያ ሊተገበሩ የሚችሉ ሶስት ቁልፍ ሞዴሎች ተጠቁመዋል።
የኢትዮጵያ መንግስት ስለዚሁ ጉዳይ ለመወያየት ወደ ደቡብ አፍሪካ ልዑክ ልኮ ነበር፡፡
ሀገራዊ የኒውክሌር መሰረተ ልማት ለመገንባት እና በዘርፉ በከፍተኛ ደረጃ የሰለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችን በሩሲያ ስመጥር ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለማስተማር የትምህርት ዕድል ጥሪ ይፋ ሁኗል።