ኢትዮጲያ
“እነሱን ፈቃድ ለመጠየቅ እንሄዳለን ያለው ማን ነው?” ለግብፅ የተሰጠ ምላሽ
ግብፅ ለኢትዮጵያ የውሃ ልማት ፈቃድ መስጠት አለባት መባሉ የቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ነው ተባለ
የትራፊክ ጉዳት ካደረሱ አሽከርካሪዎች ውጪ የመንጃ ፍቃድ እግድ ተነሳ
አሽከርካሪዎች ከዚህ ቀደም ያነሱትን ጥያቄ መነሻ በማድረግ የታገደ መንጃ ፈቃድ በእጃቸው ያለና ያለባቸውን ሙሉ የቅጣት ክፍያ ያጠናቀቁ አካላት በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ የባለስልጣኑ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በመሄድ ማመልከት እና እግዱን ማስነሳት እንደሚችሉም ተገልጿል።
በግል ትምህርት ቤቶች የክፍያ ጭማሪ እና ምዝገባ ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ
በ2019 የትምህርት ዘመን የክፍያ ጭማሪ ማድረግ የሚችሉት 166 የግል ትምህርት ቤቶች ብቻ ናቸው
ኤርትራ በኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ እና በጂኦፖለቲካዊ ትንታኔዎች ላይ መግለጫ አወጣች
የኢትዮጵያ መንግሥት ብሔራዊ ጥቅም ከማንኛውም ድርድር በላይ የሚቆም «ቀይ መስመር» መሆኑን አበክሮ መግለጹ ይታወሳል።
ዜጎች በውሸት የፍቅር ግንኙነት እና የስጦታ ወጥመድ እስከ 500 ሺህ ብር እያጡ መሆኑ ተገለጸ
ማንኛውም ሰው ከማያውቀው እና በአካል ከማይተዋወቀው አካል እንዲህ ዓይነት የፍቅርና የስጦታ ጥያቄ ሲቀርብለት “ካለው ሰው ሁሉ እኔ ለምን ተመረጥኩ?” በማለት መጠራጠር ይገባዋል ተብሏል።
ሚኒስቴሩ የዩኒቨርሲቲ አመራር ምልመላ በውድድር እንዲሆን የሚደነግግ መመሪያ ይፋ አደረገ
የውድድር መስፈርቱ የትምህርት ዝግጅትን 30%፣ የአመራር ልምድን 30% እና ስትራቴጂክ ዕቅድ አቀራረብን 40% ድርሻ ሰጥቷል።
ቀይ ባሕርን ያጣነው በውስጥ ስንፍናና በውጭ ጣልቃ ገብነት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጹ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያን መሻትና ጥቅም ማስቆም የሚችል ኃይል እንደሌለ አጽንኦት ሰጥተዋል።
የጤና ባለሙያዎች የትርፍ ሰዓት ክፍያ ጥያቄ በአንዳንድ አካባቢዎች ምላሽ አላገኘም ተባለ
የጤና ባለሙያዎች የሥራ መልቀቅና የባለሙያዎች እጥረት በጤና ተቋማት ላይ እየተባባሰ መምጣቱና የአገልግሎት ጥራቱ በእጅጉ እየተጎዳ መሆኑ ተገልጿል።
የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት የቅርብ ጊዜ የሕዝብና ጤና ዳሰሳ ጥናት ይፋ አደረገ
በአዲስ አበባ የወሊድ መጠኑ ወደ ሁለት ዝቅ ብሎ የመተካካት ደረጃ ላይ ሲደርስ በገጠር አካባቢዎች ግን አሁንም በአማካይ አምስት ነው ተብሏል።
ያለ መውጫ ፈተና ዲግሪ የያዙ ተመራቂዎች እንደገና ሊፈተኑ መሆኑ ተሰማ
ባለሥልጣኑ በረቂቅ መመሪያው ላይ የባለድርሻ አካላትን አስተያየት በኦንላይን እና በኢሜይል እየሰበሰበ ነው