ባለሥልጣኑ በነዳጅ መቅጃ ማሽኖች ላይ ቅሸባ ሲፈጽሙ የነበሩ ማደያዎችን አገደ
አንድ ሊትር ነዳጅ ሲቀዳ ሙሉ ሊትር መሆን ሲገባው፤ በአንዳንድ ማደያዎች በሚደረግ ሕገ-ወጥ ቅሸባ መጠኑ ወደ 800 ወይም 900 ሚሊ ሊትር እየወረደ እንደሚገኝ ተገልጿል።
አንድ ሊትር ነዳጅ ሲቀዳ ሙሉ ሊትር መሆን ሲገባው፤ በአንዳንድ ማደያዎች በሚደረግ ሕገ-ወጥ ቅሸባ መጠኑ ወደ 800 ወይም 900 ሚሊ ሊትር እየወረደ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ኦላ ኢነርጂ ግሩፕ ንብረቶች ሙሉ በሙሉ በመግዛት በኢትዮጵያ የነዳጅ ማከፋፈያ ዘርፍ ውስጥ ትልቁ የውጭ ሀገር ኩባንያ ሆኗል
የንግድ እንቅስቃሴው በኢትዮጵያ ድንበር በኩል እስከ 50 ኪሎ ሜትር፤ በኬንያ በኩል ደግሞ እስከ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ባሉ አካባቢዎች የተወሰነ ነው።
የቻይና እና ፈረንሳይን ጨምሮ የኦፊሴላዊ አበዳሪዎች ኮሚቴ ሰብሳቢዎች በስምምነቱ ላይ ምንም አይነት ተቃውሞ እንደሌላቸው አስታውቀዋል።
በርካቶች የሚጠቀሙባቸው የመገበያያ መተግበሪያዎች በኢትዮጵያ እንዳይሰሩ እገዳ ተጥሎባቸዋል
ሁለቱ ወገኖች በተለይም ወደ ኢትዮጵያ የሚላኩ የነዳጅ ምርቶች አቅርቦትን ለማቀላጠፍ እና በቅርቡ በጅቡቲ እየተከናወኑ ያሉ የኢነርጂ መሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ለማፋጠን መግባባት ላይ ደርሰዋል።
በ2013 ዓ.ም 13.6 ቢሊዮን ዶላር የነበረው የበጀት መጠን፤ በ2019 ዓ.ም 14.9 ቢሊዮን ዶላር ብቻ ሁኗል
የሽንኩርት ዋጋ አሁን ካለበት ደረጃ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ዝቅ እንደሚል ተስፋ ተሰጥቷል።
ተቋሙ ዛሬ በሰጠው ይፋዊ መግለጫ ባለአክስዮኖች መሟላት ያለበትን መረጃ በማሟላት የኢትዮ ቴሌኮም የተረጋገጠ ባለድርሻ መሆን መቻላቸውን አብስሯል።
መኪናን መሸጥ ብቻ በቂ አይደለምና፣ አስመጪው ድርጅት ለሽያጭ ያቀረባቸው ተሽከርካሪዎች ብልሽት ሲገጥማቸው የሚያስተካክልበት የራሱ የጥገና ክፍል ሊኖረው ይገባል ተብሏል